ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
ኣማርኛ በመቻሌ እድለኛ ነኝ thank you hani for this masterpiece from eritrea 🇪🇷
كل الحب للشعب الاثيوبي | هنا فتاة جميلة وصاحبة حضور رائع لديها موهبة نتمنى لها الافضل | أيضاً هذه الاغنية ستتخطى ال ٢٠ مليون مشاهدة ❤❤❤ محبكم من السودان ❤🇸🇩🇪🇹
ይሄንማ ለኔ ነው የዘፈንሽ 😣 it's my feeling right now ❤❤❤❤❤
ያለመጣበቅ ማፍቀርን ቻሉ። ምን መሰላቹ ማንም በምንም እርግጠኛ አይደለም ነገሮች መፈጠራቸው አይቀርም ።ምንም አይፈጠርም ከማለት ባይሆንም እውነታውን የመቀበል አቅም ያስፈልገናል። ህይወት ቅርጿን እየለዋወጠች ጉዞዋን ትቀጥላለች። አብረናት እንጓዛለን። ምርጥ ድምፅ 🎉
ውድ ሃና የድምፅሽ ቃና በጣም ጣፋጭ፣ ለረጅም ጊዜ አእምሮ ውስጥ የሚቆይና የማይጠገብ ስለሆነ በቀጥታ ከነ ብዙዬ ጎን ያሰልፍሻል። ሀገራችን ለብዙ ዘመናት አምጣ ከወለደቻቸው ብርቅያ ድምፃዊያኖቻችን መካከል አንድዋ እንደሆንሽ እመሰክራለሁ። ሙያሽን ጥሪሸ አድርገሽ በሙያሽ እያበብሽና እየጎመራሽ ሄደሽ ስራዎችሽ በሙሉ የዚህ ትውልድ የህይወት ትዝታዎች ማረፊያ እንዲሆኑ ከልብ እመኝልሻለሁ።
ቆይ ግን ምን አይነት ድምፅ ነው ያለሽ ሲገርም❤❤ አቡዲ ትለያለህ ። ውድዬ ልክክ ብሏል 🎉🎉🎉
የ ሀና ትልቁ ብቃት ቆንጆ ዜማ መምረጥ መቻልዋ ነው :: አሪፍ ጆሮ አላት perfect ❤
ሀኒቾ በጣም የሚገርም ተሰጠኦ ነው ያለሽ በየጊዜው የማይሰለች ሙዚቃ እሠጠሽን ሰለሆነ እናመሠግናለን ሌሎችም እንደዚህ የሠከነ እየቆየ የሚደመጥ የማይሰለች ጩኸት የሌለው የሙዚቃ ስራችሁ እናመሠግናለን።
የዜማው ጥልቀት - የግጥሙ ብስለት - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት - የዘፋኟ ጣፋጭ ድምፀት - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤️❤️🎉
ልብ ተከፍቶ ጀሮ ተሰቶ የሚደመጥ ጣፋጭ ስራ ! እናመሰግን አለን👍🙏
ሃኒየ ሁሌም እንደፅጌረዳ እንደፈካሽ ነሽ እንኳን በደህና መጣሽ አሪሪሪፍ ስራ ቀኔን ባንቺ ስራ ጀባ አልኩኝ እንወድሻለን።
"ምን መሰለሽ ... 😊 ደስ እሚል እና ትልቅ መልዕክት አለው ፤ አንዳንዶች በስጋት ብቻ እሚወዱትን ይለያሉ ፤ ነገሮችን አብሮ መጋፈጥና ከፈጣሪ ጋር በትዕግስት ማሸነፍ መታደል ነው። 🙏🙏🙏
ሃና ትለያለሽ እውነት ለመናገር ለመጀመሪያ ጊዜ የሃናን ሙዚቃ የሚለቀቅበትን ቀን በጉጉት የጠበቁት ቀን Congratulations Hanicho Sis🙏❤
ምንም የማይወጣለት በጣም ቆንጆ ስራ ነው። አቡዲ የሚባለው ዜማና ግጥም ደራሲ is at another level!!
ዋው የኔ ውድ ዘፈን አልሰማም ስል ያንቺ ደግሞ አንጀት ይበላል❤❤❤በርቺ
የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር የረፍት እንጀራ ይስጠን ❤❤❤❤
በማት ቅራቅቦ ሙዚቃ ጆሮችን ተበጥብጦ ነበር 😂እስኪ ሀናየ አንችን እየሰማን እንካስ እንጅ❤ማነው እንደኔ hanaን የሚወዳት 👍
ቆንጆ ሰራ ነው ሃኒቾ የዜማው ጥልቀት - የግጥሙ ብስለት - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት - የዘፋኟ ጣፋጭ ድምፀት - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት
@heartandsoul4202